Posts

ፌደራሊዝም ምንድን ነው? ለምንድነው ኢትዮጵያ ይህንን ርዕዮት ዓለም የምትጠቀመው? ለምንስ ፍፁም ልትሆን አልቻለችም?

Image
 ከወሰንሰገድ  መርሻ (ከጮራ ዘአራዳ) በሀገራችን ውስጥ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ ከማሳዘን አልፎ ወደ ባሰ እረመጥ ውስጥ ሀገራችን እየገባች መሆኑ ሁላችንንም የሚያሳዝነን ነው። ሀገራችን የምታካሂደው ርዕዮት ዓለም ፌደራሊዝም ምንድን ነው?  ለምንድንስ  ነው  ኢትዮጵያችን  ይህንን ርዕዮት ዓለም የምትጠቀመው? ለምንስ በዚህ ርዕዮት ዓለም ፍፁም ልትሆን አልቻለችም?  በዚህ ዙሪያ በዛሬው መጣጥፌ አንድ ለማለት ወደድኩ።።እንደምን ከረማችሁልኝ ውድ አንባቢያኖቼ። ለመሆኑ  ፌደራሊዝም ምንድን ነው ? ፌደራሊዝም ሥልጣን በማዕከላዊ ባለሥልጣንና በትናንሽ የክልል መንግሥታት መካከል የሚከፋፈልበት የመንግሥት ሥርዓት ነው። ብዙ አገሮች በድንበራቸው ውስጥ ያለውን የብሔረሰቦች ልዩነት ለመቆጣጠር እና አንድነትን ለማጎልበት ፌዴራሊዝምን ይቀበላሉ። በአለም አቀፍ ደረጃ 25  በመቶ የሆነው የፌደራል ሀገራት ያሉ ሶሆን  40% የሚሆነውን  የአለም ህዝብ ይህ ርዕዮት ዓለም ተከታዮችን እንደሚወክል የጥናቱ አቅራቢዎች ይናገራሉ። ፌዴራሊዝም ክልሎች  ቢሆኑም የዋናው  ሀገራቸው አካል ሆነው አንዳንድ ጉዳዮቻቸውን - ለምሳሌ ትምህርትን ወይም የስራ ቋንቋን በሚመለከቱ ውሳኔዎች እንዲመሩ ያስችላቸዋል። ኢትዮጵያችን  ፌዴራሊዝምን የተቀበለችው በወያኔ ጊዜ በ1991 የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) - የአራት ትላልቅ ፓርቲዎች ጥምረት - ስልጣን በያዘ ጊዜ ነው። ይህም ከ1974 እስከ 1991 ሀገሪቱን ሲመራ የነበረውን የኮሚኒስት ወታደራዊ መንግስት ደርግን ከስልጣን ለማውረድ ለ17 አመታት የዘለቀው ህዝባዊ አመጽ ማብቃቱ ከተበሰረ በኋላ ነው። በእኔ እይታ ፌደራሊዝም ለኢትዮጵያ የተሻለው አካሄድ ሆኖ ቀጥሏል። ወይስ  አልቀጠለም ብሎ ለመናገር ቢከብድም። የባህል እና የቋን

ፌስቡክን እስከናካቴው ማጥፋት ወይም መሰረዝ - ከፈለጉ (Deactivating vs Deleting )ማወቅ ያለብዎት ነገር

Image
  ከወሰንሰገድ መርሻ (ጮራ ዘአራዳ)  ብዙውን ጊዜ የማህበራዊ ሚዲያ በተለይም የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ።የሚፈልጉትን ሰው ፕሮፋይል  ማየት ሲፈልጉ ማየት አይችሉም።በአንፃሩ የፌስቡክ አካውንታቸውን እስከነአካቴው ዲሌት ማድረግ አሊያም ዴቴክቲቭ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች ይኖራሉ።በዚህ ዙሪያ ማብራሪያ ለመስጠት እሞክራለው።ቀስ በቀስ ወይም  ደረጃ-በደረጃ ከመነጋገራችን በፊት መለያዎን ለመዝጋት ሲወስኑ ፌስቡክ የሚሰጠውን ሁለት አማራጮች መረዳት በጣም አስፈላጊ ነው።  የፌስቡክን ፕሮፋይሎትን deactivate  ለማድረግ ወይም  ሙሉ ለሙሉ ከፌስቡክ ላይ  fully remove iለማጥፋት  የበኩሎትን መምረጥ  ይችላሉ።  deactivate  ካደረጉት በፈለጉት ጊዜ አብዴት አድርገው  እንደገና አካውንቶትን መከፈት ይችላሉ። Deleting  ካደረጉት ግን ከፌስቡክ ላይ ሙሉ ለሙሉ  እንዲጠፋ ያደርጉታል።  የፌስቡክ መለያዎን ለመሰረዝ ከፈለጉ ፌስቡክን deactivate  ካደረጉት ፡-  ✅ ከእርሶ በቀር ማንም  ሰው የእርስዎን ፕሮፋየል ማየት አይችልም።  ✅ ይሁንና ለእርሶ የተላኩ መልዕክቶች ና  መረጃዎች እንዲታዩ  ሆነው  ይቆያሉ።  ✅ ስ ስሞት  በጓደኞቾ  ዝርዝር ውስጥ  ላይ ይታያል።ሆኖም የሚታየው   ለጓደኞችህ ብቻ ነው።  ✅ የየእርስዎ ስም፣ ልጥፎች ወይም  ፖስት ያደረጉት እና የሰጡት አስተያየቶች  ለአድሚኑና ለተቀላቀሏቸው ወዳጅ ዘመዶቾ ወይም ጓደኛ ላደረጉት ወይም ግሩፖች ይታያሉ።   ✅ ሜሴንጀርንም  መጠቀሙንና እንደገና መቀጠል ይችላሉ።  የፈለጉትን  ያህል ጊዜ deactivate  አድርገው ማቆየት ይችላሉ።ነገር ግን ተመልሰው ፌስቡክ መግባት  አይችሉም።የግድ a የአካውንቶትን ccount to log ኮኔክት ካደረጉ በኋላ  መተግበሪያ/አገልግሎት app/service  

የጃፓን የታሰሩ ጥገኝነት ጠያቂዎች ተስፋ መቁረጥ

Image
    ከወሰንሰገድ መርሻ (ጮራ ዘአራዳ)  እ.ኤ.አ. ከ2015 የአለም የስደተኞች ቀውስ ወዲህ በግሎባል ሰሜን ጥገኝነት የሚጠይቁ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።  የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩኤንኤችሲአር) እንዳስታወቀው ካለፈው አመት ጀምሮ በአለም ላይ 79.5 ሚሊዮን  ሰዎች  በግዳጅ  ከሀገራቸው  የተፈናቀሉ ዜጎች ነበሩ።  ከእነዚህ ሰዎች መካከል 4.2 ሚሊዮን የሚሆኑት ጥገኝነት ጠይቀዋል።  በምላሹ፣ የግሎባል ሰሜን  ያደጉ ሀገሮችና በ ኢኮኖሚዎች  ከፍተኛ ደረጃ ወደ ደረሱ ሀገሮች ቢሰደዱም ሀገራቶቹ   በጥገኝነት  ጠያቂዎች  ላይ ያላቸውን ገደቦች አጠናክረዋል። እ.ኤ.አ. በ2019  በተደረገው   ጥናት ጃፓን  ሀገር ላይ  ከ10,000 በላይ የውጭ  ሀገር  ዜጎች ጥገኝነት ጠይቀዋል።  ከ12 ወራት በላይ የሚቆይ ረጅም የጥበቃ ጊዜ  ማድረግ በጃፓን  የተለመደ ነው  በተለይም  ለስደተኛነት ሁኔታ ላመለከቱ  የውጭ ሀገር ሰዎች ።  (በንጽጽር፣ ዩናይትድ ስቴትስ በ2018 ከ97,000 በላይ ጥገኝነት ጠያቂዎች ነበሯት። በጃፓን ውስጥ ጥገኝነት ጠያቂዎችን ስለረዥም ጊዜ መታሰራቸው ቃለ መጠይቅ  ሲደረግ    በአሜሪካ  ወደ 42,000 የሚጠጉ ሰዎች በኢሚግሬሽንና በጉምሩክ ማስፈጸሚያ ተይዘው ታስረዋል።)    የኢሚግሬሽን አገልግሎት ኤጀንሲ (ኢሳ) የምስራቅ ጃፓን ማቆያ በኡሺኩ፣ ኢባራኪ ግዛትና የቶኪዮ ማቆያ እስር ቤትን በመጎብኘት ለረጅም ጊዜ በእስረኞች መካከል የረሃብ አድማ በፍጥነት መስፋፋቱን  በርካታ ጋዜጠኞች ለመመልከት ችለዋል ።  ይህ መጣጥፍ ጥገኝነት ጠያቂዎችን በረጅም ጊዜ እስራት ውስጥ ያለውን ችግር ለማሳየት ይፈልጋል።  ማንነታቸውን ለመጠበቅ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ በሙሉ የውሸት ስሞች ጥቅም ላይ  እንዲውሉ ተ

በጃፓን ውስጥ ያለው የስደተኞች ተስፋ መቁረጥ

Image
  ከወሰንሰገድ መርሻ (ጮራ ዘአራዳ) <      በጃፓን ውስጥ ያለው የስደተኞች    ተስፋ መቁረጥ  እየጨመረ ሄዷል። በኡሺኩ ኢባራኪ በሚገኘው የምስራቅ ጃፓን የኢሚግሬሽን ማእከል ከሚገኙት በግምት 100 የሚጠጉ እስረኞች   መካከል  በግንቦት 10 በ ተ ጀመረው የረሃብ አድማ  በይበልጥ እየጨመረ በመሄድ ላይ  ነው  የሚገኘው  ። አድማ   መቺዎቹ ስደተኞች   ረጅም የእስር ጊዜ እንዲያበቃ እየጠየቁ ነው  የሚገኙት።በ አሁን  ወቅት  በተለይም ከአንድ አመት በላይና  ከዚያም በላይ ቆይተው   በተፈቱ እስረኞች ሕይወት ላይ ም  ከባድና ተግባራዊ ሊሆኑ የማይችሉ ገደቦችን የሚያስቀምጥ ጊዜያዊ የመልቀቂያ   ወረቀት የተሰጣቸው  ሲሆን  መዝናናት ም ሆነ ከአካባቢያቸው  መራቅ አይፈቀድላቸው ።  በእስር ቤት ውስጥ    ያለው መገለል ም  በየጊዜው  እየጨመረ ነው። የመረጃ    እጦትና በህክምና  በኩልም  ቸልተኝነት ብዙ  ጊዜ ይታያል።  የረዥም ጊዜ እስረኞች በአካልና በአእምሮ  በሽታና በጤና መታወክ አብዛኛዎቹ ስደተኞች   የሚሰቃዩ  በመሆናቸው ይህ ደግሞ  የእስረኞች ቁጣ   እንዲባባስ  አድርጎታል ።     በጃፓን የማቆያ ማእከላት  የሚገኙ ስደተኞች  የረሃብ  አድማዎች የሚያደርጉ ሲሆን በዚሁ የረሃብ አድማ ምክንያት  አንዳንዴም አሳዛኝ መዘዞች ን እየሳቡ  ይገኛሉ ።  ሰኔ 24  ቀን  አንድ ናይጄሪያዊ ሰው በናጋሳኪ ግዛት በሚገኘው ኦሙራ ማቆያ ማእከል ባደረገው የረሃብ አድማ ምክንያት ህይወቱ አለ ፏል ።  በምስራቅ ጃፓን የኢሚግሬሽን ማእከል እየተካሄደ ያለው የረሃብ አድማ በኡሺኩ ኖ ካይ የውጭ እስረኞችን ወክሎ    የሚደግፈውና የሚከራከረው መንግሥታዊ ያልሆ ነው   ድርጅት  ሁኔታውን  በአሁኑ ወቅት  እየተከታተለው    ነው  የ