Posts

Showing posts from June, 2019

CPJ joins call for UN to continue scrutinizing human rights situation in Eritrea

Image
The Committee to Protect Journalists and 29 other civil society organizations yesterday sent  a letter  to members of the United Nations Human Rights Council urging them to continue to scrutinize the human rights situation in  Eritrea . The letter was sent ahead of the 41st session of the Human Rights Council, which will take place in Geneva from June 24 to July 12. The letter highlights that a free and independent press continues to be absent in the country, and that 16 journalists remain in detention without trial, many since 2001, according to  CPJ data . Moreover, Eritrean authorities have yet to produce evidence that many of those arbitrarily jailed are still alive, the letter said. The letter states that the human rights situation in Eritrea remains dire, notwithstanding recent promising developments such as the rapprochement between Eritrea and Ethiopia, and the signing of a tripartite agreement between Eritrea, Ethiopia, and Somalia. The letter can be read in full  h

ጥሎ ማለፍ!! ሚስጥራዊው የኢሳት ገመና ከኢሳት መስራች ከክንፉ አሰፋ

Image
ሚስጢራዊው የኢሳት ቦርድና ውዝግቡ ክንፉ አሰፋ “የኢሳት ቦርድ ማን ነው?” የሚለው “የሚሊዮን ብር” ጥያቄ በህዝብ ዘንድ ውዥንብር መፍጠሩ እንግዳ ሊሆን አይችልም። ምላሹን የተቋሙ ዋና ስራ አስኪያጅ እንኳ ሊያውቀው ካልቻለ፣  በስሙ የሚነገድበት ሰፊው ህዝብ እንዴት ሊያውቀው ይችላል? አብዛኞቹ ጋዜጠኞች ስራውን እንጂ ጀርባውን ሳይመለከቱ ስለገቡበት፣ ከመጋረጃ ጀርባ የሚዶለተውን ሴራ ሁሉ ላያውቁ ይችሉ ይሆናል። በጋዜጠኝነት ስም ኢሳት ላይ ለተቀመጡ የግንቦት ሰባት ካድሬዎች ግን ይህ ጉዳይ ምስጢር አይደለም።  ገለልተኞቹም ቢሆኑ “ኢሳት የግንቦት ሰባት ነው።” የሚለውን ጸሃይ የሞቀው ሃቅ ሳያውቁ ነው የገቡበት ለማለት ይከብዳል። “ኢሳት የህዝብ ነው” እያሉ የህዝቡን ኪስ ሲያጥቡ ከርመው መጨረሻ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ አደባባይ ወጥተው፣  በኬኛ ጨዋታ ጥሬ ሃቁን ተፉት። የግንቦት ሰባት የአስር አመታቱ ድል እና ገድል ሲሰላ በቀሪ ሂሳብ የሚገኘው ኢሳት ብቻ እንደሆነ ጸጉራቸውን አከክ ሳያደርጉ፣ አይናቸውንም ሳያሻሹ ገልጸዋል። “የህዝብ አይን እና ጆሮ ነው” ሲባል የነበረው ተቋም ችግሩ የገንዘብ ቢሆን ኖሮ እዳው ገብስ ነበር። እስካሁን ይረዳ የነበረው ዲያስፖራ አሁንም እጁን የሚያጥፍበት ምክንያትም አይኖርም። የገንዘብ ችግርን ለመፍታት አንድ ሺህ መንገዶች አሉ። ምክንያቱ ገንዘብ ከሆነ ስራው በሙሉ ቀጥ ይላል እንጂ በተቀናሽ ሰበብ የቂም ሂሳብ አይወራረድም። ጉዳዩ “ቦርድ” በሚል ማደናበርያ ከሽኖ አጎብዳጆችን የማቆየት እቅድ ስለመሆኑ የተቋሙን የውስጥ ታሪክ የኋሊት መመልከቱ ይጠቅማል። ጋዜጠኞቹ አዲስ አበባ ገብተው በሜዲያ “ኢሳት የግንቦት ሰባት አይደለም” ብለው የሞገቱበት አመክንዮ ገና ከህዝቡ ጆሮ ገብቶ ሳይዋሃድ፣  ከከሰመው ግንቦት ሰባት እን

‎«ቁልቁለት ዳገት የሆነበት ሀገር» ከጋዜጠኛ ወሰንሰገድ መርሻ

Image
          እንደምን ሰነበታችሁልኝ ውድ አንባብያኖቼ ..እንደው ተጠፋፋን አይደል?የሚጫጫር ጠፍቶ እንኳን አይደለም …የጠፋሁት…ደግሞ እኮ ብዙዎቹ  ያውቁኛል …ጫት ሳልይዝ አይደለም አንድ አጭር መጣጥፍ  ቀርቶ አንድ ጋዜጣ ለብቻዬ እንደምሰራ ስለሚያውቁኝ በዚህ እንደማልታማ አውቃለሁ።   እኔ እንኳን አልጫጭርም ብል እንኳን …እሱ እራሱ እንድጫጭር  ያደርገኛል። አደራ  « ..ምኑ ብላችሁ ..? » የቀሽም ጥያቄ እንደማትጠይቁኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ብትጠይቁኝም ...አለ አይደለ መልስ አላጣም .. ያው የታወቀ ነው ፤ ጠያቂዎቼ ሊሆኑ የሚችሉት የወያኔ አባላቶችና ደጋፊዎች ብቻ ናቸው የሚል እምነት አለኝ ።ምክንያቱም ርዕሱን አይቶ «የኑሮ ..ውድነት ..» ያልነካውና ወዳፊትም የማይነካው «የተስፋ ዳቦ ...ያልገመጠ... »የወያኔ አባላትና ደጋፊ ብቻ ነው ። ባለ መኪናው ..፤ ባለ የተንጣለለው ቪላ ቤት ..፤ ባለ ሕንፃ አሰሪው…ሲያሻው ከባንክ አሲይዞ ተበድሮ  ሌላ ቢዝነስ  ይጀምርና የጀመረውን ሕንፃ ሳያልቅ አቁሞ የሚሰወር በርካታ ናቸው ። ደግሞ እኮ እንደቆሙ የቀሩ ሕንፃዎች የትየሌለ በመሆናቸው እማኝ መቁጠር አያስፈልገኝም...መቼም እነዚህ ቻይናዎች ዕድሜና ጤና ይስጣቸው.… እነሱ ባይኖሩልን  ኖሮ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ ፎቆች ከባንክ ገንዘብ እየተበደሩ ተጀምረው እንዳለ በሙሉ ይቆሙ ነበር።እንደው ማን ይሙት …!አሁን  በቻይናዎች የሚሰራው እያለቀ ያለው ኢትዮጵያ ሆቴልና አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ያሉ ሕንፃዎችን እንዲሁም ከጎናቸው  ያለውንና በእኛ ሰዎች ተጀምሮ  ቆሞ የቀረውን «የእከሌ የተባለው ባለስልጣን እኮ ነበር…»የሚባልለት ይህ   ከቆመ አመታትን ያስቆጠረው  ሕንፃ  ለተመለከተው ሰው መልሱን እዛው በእዛው ያገኘዋል።

የሸበተው የወያኔ/ኢሕአዲግ መንግስት-አጼ ናፋቂዎች ያለን በምን የሂሳብ ስሌት ነው? ከጋዜጠኛ ወሰንሰገድ መርሻ

Image
በትረ ስልጣኑን ለ28 አመታት ያለ ተቀናቃኝ ይዞ ሀገሪቱን በመምራት ላይ የሚገኘው የሸበተው የወያኔ/የኢሕአዲግ  መንግስት በፊት እሱን የሚቃወሙ ሁሉ  አንዴ ደርግ /ኢሠፓ እርዝራዦች ፤ ሌላ ጊዜ  የደርግ/ኢሠፓ ናፋቂዎች፤ሌላ ጊዜ ቦዜኔዎች ስብስብ ፤ሌላ ጊዜ የጫት ማህበር ስብስብ ፤ሌላ ጊዜ ሥራ ፈቶች ወዘተ እያለ የነፃው ፕሬስ አባትንና ተቃዋሚ የሆነውን በሙሉ ያለግብራችን ተለጠፊ ታፔላ  ሲሰጠን ቆይቷል።   መቼም ውጭ ሀገር ሆኖ መጻፍና ማውራት ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ከሚጽፈው ጋር በሚዛን ቢለካ ልዩነቱ ከፍተኛ በመሆኑ እንደ ሽንታም ስለምቆጠር ውጪ ሆኖ መጻፍን አልፈለኩትም ነበር አሁን ግን የፕሬስ መብት ተከራካሪዎችም ለኢትዮጵያ ያላቸውን አድናቆት እየገለጹ ስለሆነ እኔም አድናቆት ከተገለጸ አይቀር እንደው እስካለው ድረስ ጦማሪ ሆኜ መቀጠሉን ወደድኩ ..ተሳሳትኩ ጎበዝ!… ለእኔ አይነቱ ክርስቲያን መቼም ዶክተርም ፕሮቴስታንት አይደሉ ?..በኅይማኖትና አማራ ስለሆንን ብቻ በፊት ነፍጠኛ የሚለው ስም ተቀይሮ አሁን ደግሞ ሌላ ታፔላ መስጠት የሚያስገርም ነው ግን ግን  …«የአጼ ናፋቂዎች …» በማለት መፈረጃችን በምን ሂሳብ ስሌት ነው ? ..በጣም የሚገርመው  የሸበተው የወያኔ/ኢሕአዲግ  መንግስት ይህን ስም የሰጠን የስልጣን ለወጥ እንጂ  የፖለቲካ ወይንም የድርጅት ለውጥ  አላይንም ስላለን ነው ? ለምን አትሉኝም?…አቶ መለስን ጭንቅላታቸውን አደንቃለው..ለምን ቢሉ   የፕሬስ ነጻነት የሰጡን እሳቸው ናቸው!በዚህ ላይ አራድነት የሚባል ነገር አያውቁም አቶ መለስ ገና ከጫካ እንደመጡ ..ገና ከጅምሩ  አይደለም የግል ጋዜጣ ላይ ብቻ ላይ ሳይሆን የመንግስት ልሳን የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በ2ኛ ገጽ ላይ «ነፃ አስተያየት » የሚለው አምድ ላይ ሁሉም የ