ፌስቡክን እስከናካቴው ማጥፋት ወይም መሰረዝ - ከፈለጉ (Deactivating vs Deleting )ማወቅ ያለብዎት ነገር



 

ከወሰንሰገድ መርሻ (ጮራ ዘአራዳ)

 ብዙውን ጊዜ የማህበራዊ ሚዲያ በተለይም የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ።የሚፈልጉትን ሰው ፕሮፋይል  ማየት ሲፈልጉ ማየት አይችሉም።በአንፃሩ የፌስቡክ አካውንታቸውን እስከነአካቴው ዲሌት ማድረግ አሊያም ዴቴክቲቭ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች ይኖራሉ።በዚህ ዙሪያ ማብራሪያ ለመስጠት እሞክራለው።ቀስ በቀስ ወይም  ደረጃ-በደረጃ ከመነጋገራችን በፊት መለያዎን ለመዝጋት ሲወስኑ ፌስቡክ የሚሰጠውን ሁለት አማራጮች መረዳት በጣም አስፈላጊ ነው።



 የፌስቡክን ፕሮፋይሎትን deactivate  ለማድረግ ወይም  ሙሉ ለሙሉ ከፌስቡክ ላይ  fully remove iለማጥፋት  የበኩሎትን መምረጥ  ይችላሉ።  deactivate  ካደረጉት በፈለጉት ጊዜ አብዴት አድርገው  እንደገና አካውንቶትን መከፈት ይችላሉ። Deleting  ካደረጉት ግን ከፌስቡክ ላይ ሙሉ ለሙሉ  እንዲጠፋ ያደርጉታል።

 የፌስቡክ መለያዎን ለመሰረዝ ከፈለጉ ፌስቡክን deactivate  ካደረጉት ፡-

 ✅ ከእርሶ በቀር ማንም  ሰው የእርስዎን ፕሮፋየል ማየት አይችልም።

 ✅ ይሁንና ለእርሶ የተላኩ መልዕክቶች ና  መረጃዎች እንዲታዩ  ሆነው  ይቆያሉ።

 ✅ ስ ስሞት  በጓደኞቾ  ዝርዝር ውስጥ  ላይ ይታያል።ሆኖም የሚታየው   ለጓደኞችህ ብቻ ነው።

 ✅ የየእርስዎ ስም፣ ልጥፎች ወይም  ፖስት ያደረጉት እና የሰጡት አስተያየቶች  ለአድሚኑና ለተቀላቀሏቸው ወዳጅ ዘመዶቾ ወይም ጓደኛ ላደረጉት ወይም ግሩፖች ይታያሉ።

  ✅ ሜሴንጀርንም  መጠቀሙንና እንደገና መቀጠል ይችላሉ።

 የፈለጉትን  ያህል ጊዜ deactivate  አድርገው ማቆየት ይችላሉ።ነገር ግን ተመልሰው ፌስቡክ መግባት  አይችሉም።የግድ a የአካውንቶትን ccount to log ኮኔክት ካደረጉ በኋላ  መተግበሪያ/አገልግሎት app/service  ለማግኘትና ለመግባት መለያውን በመጠቀም እንደገና አካውንቶትን  አብዴት ማድረግ ይጠይቃል ።

የፌስቡክ መለያዎን በቋሚነት ለማጥፋት (permanently delete) ከመረጡ ፡-

 ✅ አካውንቶትን እንደገና ማንቃት( reactivate your account )አትችልም።

 ✅ በፌስቡክ ላይ የለጠፏቸውን ወይም  የጫኑዋቸውን  ይዘቶች በሙሉ እንደገና  የመውጣት እድል ሳይኖራቸው (አስቀድመው  እርሶ የመረጃዎን ማህደር አስቀድመው  ካላወረዱ (downloaded )ካላደረጉ በስተቀር)  ለዘለአለም ይጠፋሉ።


✅ የፌስቡክ መለያዎን የሚጠቀሙበት  መተግበሪያዎች በሙሉ በፌስቡክ መግቢያ (Facebook Login)  ላይ አይገኙም።

 

✅ ለጓደኛዎች የላኳቸው መልእክቶች   የተወሰኑ መረጃዎች ሙሉ በሙሉ አይሰረዙም  ለእነርሱ የሚታዩ ሆነው  ይቆያሉ።

  ✅  ሜሴንጀርን( Messenger )መጠቀም አይችሉም።


 ፌስቡክ ስለ ውሳኔዎ እንዲያስቡበት እና ሀሳብዎን ከቀየሩ የስረዙበትን ሂደቶትን እንዲያጤኑ የ30 ቀናት ጊዜ ይሰጥዎታል።  ያ ጊዜ ካለፈ በኋላ፣ የእርስዎ መለያ እና ከእሱ ጋር የሚዛመዱ ሁሉም  ነገሮች  ለዘላለም ይጠፋሉ።  ሁሉም መረጃዎ እስከመጨረሻው ለመሰረዝ እስከ 90 ቀናት ድረስ ሊወስድ እንደሚችል ያስታውሱ-በዚያ ጊዜ ውስጥ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች የእርሶ መረጃ  አይኖራቸውም።

 የፌስቡክ መለያዎን ለዘላለም እንዴት መሰረዝ እንደሚቻል ላሳዮት

 ማሳሰቢያ፡ የፌስቡክ ፕሮፋይልዎን ሙሉ በሙሉ ከመሰረዝዎ በፊት የመረጃዎን ቅጂ ማውረድ ጥሩ ሀሳብ ሊሆን ይችላል።  ይህንን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል የበለጠ መረጃ ለማግኘት ቀጣዩን ክፍል ይመልከቱ።

 ትንሽ ካሰቡና ከፌስቡክ ለዘለዓለም  በከፈቱት አካውንት ላለመቀጠል ዝግጁ ከሆኑ የፌስቡክ አካውንቶትን እንዴት  እስከመጨረሻው ለማጥፋት ምን ማድረግ እንዳለብህ  በምስል  ላሳዮት፡-



1. ወደ ቅንብሮች ገጽዎ settings page ይሂዱ።  በአማራጭ ፣ በላይኛው  ቀኝ ጥግ ላይ ያለውን ቀስት ጠቅ ማድረግ እና ከዚያ ወደ ቅንብሮችዎ መድረስ ይችላሉ።






2. በግራ በኩል, የሚገኙ የቅንብሮች ዝርዝር ይኖርዎታል.  settings available. Click on Your Facebook Information > Delete የእርስዎን የፌስቡክ መረጃ ጠቅ ያድርጉ > መለያዎን እና መረጃዎን ይሰርዙ፡









3. መለያህን ለማጥፋት ወይም መረጃህን ለማውረድ ጥቆማዎችን የያዘ ገጽ ይመጣል።  ከእነዚህ አማራጮች ውስጥ ለሁለቱም ፍላጎት ከሌለዎት መለያን ሰርዝ ላይ ጠቅ ያድርጉclick on Delete Account:፡-




4. የይለፍ ቃልዎን enter your password. እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ።  እሱን ካስገቡ በኋላ በመቀጠል ቀጥል  click on Continue የሚለውን ጠቅ ያድርጉ፦



5. አካውንቶትን እስከ መጨረሻው  ለመሰረዝ ከፈለጉና እንደገና ወደ መለያዎት ለመግባት 30 ቀናት አሎት ። ሰርዝ የሚለውን ጠቅ አድርግ።  ያለበለዚያ የፌስቡክ አካውንትዎ በቋሚነት ከመጥፋቱ በፊት ለአንድ ወር ያህል መታገስ ብቻ ያስፈልግዎታል።







በመቀጠል accounts center ውስጥ ይገባሉ see more in account የሚለውን ወይም የተከበበውን ክሊክ ያደርጋሉ

ከዛም personal detatails ወይም የተከበበውን ይከፍታሉ

በመቀጠል account owenrship ወይም የተከበበውን ይከፍታሉ

ይሄን ሲከፍቱ ፌስቡክን እስከናካቴው ማጥፋት ወይም መሰረዝ - ከፈለጉ (Deactivating vs Deleting ) የሚል ያገኛሉ።

ፌስቡክን እስከናካቴው ማጥፋት ወይም መሰረዝ - (Deactivating vs Deleting ) የሚለው ውስጥን ሲገቡ የፌስቡክ ሎጎትን ይዞ ይወጣል ከዛም የተከበበውን ይነካሉ ።

ሁለት ነገሮችን ያማርጦታል ፌስቡክን እስከናካቴው ማጥፋት ወይም መሰረዝ - (Deactivating vs Deleting )
ከመረጡ በኋላ ለምሳሌ እኔ ሙሉ ለሙሉ እስከነአካቴው ማጥፋት የሚለውን መረጥኩ።ምክንያቱን ጠየቀኝ።ምክንያቴን ሳልገልፅ ቅጥል ወይም continue የሚለውን በተን ተጫንኩት
ከዚህ በኋላ የሚጠይቀኝ ይለፍ ቃልዎን enter your password. እንዲያስገቡ ይጠየቃል። እሱን ካስገቡ በኋላ በመቀጠል ቀጥል click on Continue የሚለውን

እስከነአክቴው አጥፋ ወይም lick on Delete Account:፡ የሚል ይመጣል እሱን ይነካሉ ፌስቡኮትን lDelete ያደርጋሉ ማለት ነው።


በመጨረሻ ፌስቡክ አካውንቶት Delete በኢሜሎት እንደዚህ ያሳውቆታል

Comments

Popular posts from this blog

ብሄርና ዘረኝነት የነገሰባት ሀገር

ስምንት ሺህ ሦስት መቶ ቻይናውያን ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ

በሁለት የተከፈለው የወያኔ መንግስትና በሀገሪቱ ላይ የጫረው እሳት