Posts

Showing posts from 2020

ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ  በዋሽንግተን ዲሲ የመጨረሻውን ድርድር የፊታችን ማክሰኞና ረቡዕ ያደርጋሉ

Image
ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ   በዋሽንግተን ዲሲ የመጨረሻውን ድርድር የፊታችን ማክሰኞና ረቡዕ ያደርጋሉ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ   የመጀመሪያውን ስምምነት በዋሽንግተን ዲሲ ከሳምንት በፊት ያደረጉ ሲሆን   የመጨረሻው ድርድር የፊታችን ማክሰኞና ረቡዕ   ሀገራቶቹ በሚያደርጉት ውይይት ከእልባት ላይ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ።   Ronald Kabuubi   ከስፍራው በkmaupdates ላይ እንደዘገበው የኢትዮጵያ፣ የሱዳን እና የግብፅ   የሚመለከታቸው አላፊዎች 5 ቢሊዮን በፈጀው   የአባይ ግድብ   ላይ የመጀመሪያውን ስምምነት በዋሽንግተን ዲሲ ማድረጋቸውን ገልጸዋል።   የሦስቱም ሀገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣የውኃ ኃላፊዎች ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ ባደረጉበት ወቅት የግምጃ ቤት አላፊ   ስቴቨን ማኑቺንና የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት ዴቪድ ማልፓስ በታዛቢነት ተገኝተዋል።   የግዱቡ ሥራ በአሁኑ ወቅት የተጠናቀቀ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅ ደግሞ ከ100 ሚሊዮን ባላይ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል እንዲዳረስ የሚያደርግ ሲሆን በግብፅ በኩል ደግሞ በግድቡ ላይ ያለው የውኃ ሙሊቱ በሀገሬ ላይ ድርቅ   ያመጣል የሚል ፍራቻ አላት ።   ያለፈው ረቡዕ ሳምንት ወይይቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ስለ ግድቡ የተስማሙበትን መሰረታዊ ነጥብ በዝርዝር ሀገራቶቹ ያቀረቡት ነገር የለም።ዝናብ በሚዘንብበት ወቅት ከጁላይ እስከ ኦገስት(ከሐምሌ እስከ ነሐሴ)ለኃይል ማመንጫው የሚሆነው ወኃ ወደ ግድቡ የሚገባበት ከተስማሙበት ነጥብ ዋንኛው ነበር።   በዚህ ወር የኢትዮጵያ የውኃና የኃይል ሚኒስትር ስለሺ በቀለ እንደገለፁት ኢትዮጵያ የውኃ ሙሊቱ 12 አመት መሆን አለበት ስትል ግብፅ ደግሞ 21 አመት መሆን አለበት የሚል መሆኑን ገልፀው ነበር።   በውይይቱ ላ