ፌስቡክን እስከናካቴው ማጥፋት ወይም መሰረዝ - ከፈለጉ (Deactivating vs Deleting )ማወቅ ያለብዎት ነገር
ከወሰንሰገድ መርሻ (ጮራ ዘአራዳ) ብዙውን ጊዜ የማህበራዊ ሚዲያ በተለይም የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ።የሚፈልጉትን ሰው ፕሮፋይል ማየት ሲፈልጉ ማየት አይችሉም።በአንፃሩ የፌስቡክ አካውንታቸውን እስከነአካቴው ዲሌት ማድረግ አሊያም ዴቴክቲቭ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች ይኖራሉ።በዚህ ዙሪያ ማብራሪያ ለመስጠት እሞክራለው።ቀስ በቀስ ወይም ደረጃ-በደረጃ ከመነጋገራችን በፊት መለያዎን ለመዝጋት ሲወስኑ ፌስቡክ የሚሰጠውን ሁለት አማራጮች መረዳት በጣም አስፈላጊ ነው። የፌስቡክን ፕሮፋይሎትን deactivate ለማድረግ ወይም ሙሉ ለሙሉ ከፌስቡክ ላይ fully remove iለማጥፋት የበኩሎትን መምረጥ ይችላሉ። deactivate ካደረጉት በፈለጉት ጊዜ አብዴት አድርገው እንደገና አካውንቶትን መከፈት ይችላሉ። Deleting ካደረጉት ግን ከፌስቡክ ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲጠፋ ያደርጉታል። የፌስቡክ መለያዎን ለመሰረዝ ከፈለጉ ፌስቡክን deactivate ካደረጉት ፡- ✅ ከእርሶ በቀር ማንም ሰው የእርስዎን ፕሮፋየል ማየት አይችልም። ✅ ይሁንና ለእርሶ የተላኩ መልዕክቶች ና መረጃዎች እንዲታዩ ሆነው ይቆያሉ። ✅ ስ ስሞት በጓደኞቾ ዝርዝር ውስጥ ላይ ይታያል።ሆኖም የሚታየው ለጓደኞችህ ብቻ ነው። ✅ የየእርስዎ ስም፣ ልጥፎች ወይም ፖስት ያደረጉት እና የሰጡት አስተያየቶች ለአድሚኑና ለተቀላቀሏቸው ወዳጅ ዘመዶቾ ወይም ጓደኛ ላደረጉት ወይም ግሩፖች ይታያሉ። ✅ ሜሴንጀርንም መጠቀሙንና እንደገና መቀጠል ይችላሉ። የፈለጉትን ያህል ጊዜ deactivate አድርገው ማቆየት ይችላሉ።ነገር ግን ተመልሰው ፌስቡክ መግባት አይችሉም።የግድ a የአካውንቶትን ccount to log ኮኔክት ካደረጉ በኋላ መተግበሪያ/አገልግሎት app/service